%1$s

የህንድ ያሾዳ ሆስፒታሎች የአለም አቀፍ ታካሚዎች አገልግሎቶች

  • ከፍተኛው የካንሰር ህክምና እንክብካቤ የሆነውን የአለማችንን ፈጣን የአርክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለ12000 ታካሚዎች የህክምና እንክብካቤ መስጠት
  • በደቡባዊ የህንድ ክፍል ከፊል የአጥንት መቅኒ ንቅለ ተከላ ማካሄድ
  • በደቡባዊ የህንድ ክፍል በሮቦት የሚካሄድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ማካሄድ
  • ህንድ ውስጥ የ3ቲ ውጫዊ የኤምአርአይ ህክምና መስጠት

    Contact

    • Yes Same as WhatsApp number

    • By clicking on Send, you accept to receive communication from Yashoda Hospitals on email, SMS, call and Whatsapp.

    ስለ ያሾዳ ሆስፒታሎች፣ ሀይድራባድ፣ ህንድ

    ካለፉት ሶስት አስርት አመታት ጀምሮ የያሾዳ የቡድን ሆስፒታሎች በህክምናው ዘርፍ ከአለማችን የተለያዩ ክፍሎች ለሚመጡ ታካሚዎች ከፍተኛ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የህክምና እንክብካቤ በመስጠት ብቁ የህክምና ሙያ ማእከል ወደመሆን ደረጃ መሸጋገር የቻሉ ሲሆን ይህም በህክምና ቱሪዝም ህንድ ውስጥ ከሚገኙ ምርጥ ሆስፒታሎች አንዱ ለመሆን አስችሎናል።

    ስራችን ሁልጊዜም በታካሚዎች መሰረታዊ ፍላጎቶች ከመመራት ባለፈ ከፍጹም ተለዋዋጭ ቴክኖሎጂያችን፣ ተመራጭ የህክምና ሙያችን እና ከተሻሻሉ ስነ ስርአቶች ጋር በጥምረት ይቀርባል።

    ሥለ ያሾዳ ሆስፒታሎች የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች

    • 4 በኤንኤቢኤች እና በኤንኤቢኤል የእውቅና ማረጋገጫ የተሰጣቸው እራሳቸውን የቻሉ ሆስፒታሎች

    • 4 የልብ ህክምና ተቋማት

    • 4 የካንሰር ህክምና ተቋማት

    • የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የንቅለ ተከላ ህክምና ተቋማት

    • 4000 አልጋዎች

    • 62 የህክምና ሙያተኞች

    • 700 ስፔሻሊስት ዶክተሮች

    • ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ከ3,000,000 በላይ ለሚሆኑ ታካሚዎች የህክምና እንክብካቤ ሰጥተናል።

    ሙያተኞቻችን

    ያሾዳ የካንሰር ህክምና ተቋም እያደገ መጥቶ በህንድ ውስጥ ተመራጭ ከሆኑ የህክምና ማእከሎች መካከል አንዱ ለመሆን በቅቷል። ተቋሙ በየአመቱ ከ16,000 በላይ ለሚሆኑ ከመላው ህንድ እና አጎራባች ሀገራት ለሚመጡ ታካሚዎች የህክምና እንክብካቤ ያደርጋል።

    • በአለማችን ከፍተኛ ቁጥር ላላቸው ታካሚዎች (10000) ፈጣን የአርክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የካንሰር ህክምና ይሰጣል
    • ተንቀሳቃሽ እጢዎችን ለማከም ባለ4ዲ መግቢያ ያለው ፈጣን የአርክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም በህንድ የመጀመሪያው የህክምና ተቋም ነው።
    • ባለ ሶስት ኤፍ የራዲዮ ቀዶ ህክምና (ሲ – ሲሪየስ ሊኒየር አክስሌሬተር) በማስተዋወቅ የመጀመሪያው የህክምና ተቋም ነው።
    የሚቀርቡ የህክምና እነክብካቤ አገልግሎቶች
    • የጡት፣ የማህጸን እጢ እና የቆዳና ለስላሳ ቲሹ እጢ ህክምና
    • የጭንቅላትና አንገት እጢ ህክምና
    • የአንጀት እጢ ህክምና
    • የሽንት ከረጢት እጢ ህክምና
    • የአንጎል እጢ ህክምና
    • የመገጣጠሚያ ህክምናና
    • የአጥንት መቅኒ ንቅለ ተከላ (አውቶሎገስ ቢኤምቲ፣ አሎጄኒክ ቢኤምቲ፣ የእምብርት ንቅለ ተከላ ህክምና),

    የያሾዳ የስነ ተዋልዶ ህክምና ተቋም የጥንዶችን ህልሞች ለማሳካት እና በጋራ ለወላጅነት የሚያደርጉትን የህይወት ጉዞ እውን ለማድረግ የሚተጉ የተለያዩ ሙያተኞች ቡድንን ይይዛል።

    የሚቀርቡ የህክምና እንክብካቤዎች
    • ያኮረቱ እንቁላሎችን ከማህጸን ማዛወር
    • የወንድ የዘር ፍሬ የያዙ ፈሳሾች ወደ ማህጸን ማስገባት
    • ጽንስን ከማህጸን ማዛወር
    • የወንድ የዘር ፍሬ በመርፌ መስጠት
    • በጨረር የታገዘ እንቁላል ማራባት
    • የዘር ፍሬ የስፐርም ፈሳሽ መምጠጥ
    • የቅድመ ንቅለ ተከላ የዘረመል ህክምና
    • የሥነ ተዋልዶ እንክብካቤ

    በያሾዳ ሆስፒታሎች የሚካሄደው የንቅለ ተከላ ፕሮግራም በደረጃ በህንድ አሉ ከሚባሉ ቀዳሚ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ንቅለ ተከላ ፕሮግራሞች ደረጃ ውስጥ የሚመደብ ነው። የዘርፈ ብዙ ሙያተኞች ቡድናችን የንቅለ ተከላ ህክምና ሙያተኞችን፣ የንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምና ሙያተኞችን፣ የንቅለ ተከላ አስተባባሪዎችን፣ ነርሶች፣ የምግብ ሙያተኞችን እና ፋርማሲስቶችን የሚይዝ ሲሆን ሰራተኞቹ በተቻለ መጠን ጠቅላላ የህክምና እንክብካቤ ያቀርባሉ።

    ፔርቶኒያል እና ሆሞ ዲያሊሲስን፣ የጉበት በሽታ ቁጥጥርን፣ የንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምናዎችን እና የልብ ንቅለ ተከላ አገልግሎቶችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።

    • የጉበት ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የሳንባ ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የልብ ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የአጥንት መቅኒ ንቅለ ተከላ ህክምና

    የመገጣጠሚያ ህክምናና መተካት መምሪያ ሙያተኞች በመገጣጠሚያ ህክምና የሰለጠኑ ሲሆኑ ለህመም ማገገሚያ፣ የመገጣጠሚያ ጉዳቶችና ውስብስብ የመገጣጠሚያ መተካት ህክምናዎች ይሰጣሉ። የሚሰጡት ህክምናዎች በምናደርግልዎ እንክብካቤ በከፍተኛ ደረጃ የአጥንትና መገጣጠሚያ ጤንነትዎን ወደ ነበረበት ይመልሳሉ። ከመላው ሀገሪቱ በመሪነት ደረጃ ላይ የሚገኙ የመገጣጠሚያ ህክምና ዶክተሮችን በማሰባሰብ ለሁሉም አነስተኛና ከፍተኛ የመገጣጠሚያ ችግሮች ተመራጭ የህክምና እንክብካቤዎችን እናደርጋለን። የማደንዘዣ ሙያተኞቻችን፣ የመገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና ሙያተኞቻችን፣ የሪህ ህክምና ሙያተኞቻችን እና የማገገም ህክምና ሙያተኞቻችን ቡድን በተሳለጠና በተፋጠነ ሁኔታ እንዲያገግሙ በአካል ተገኝተው አገልግሎት ይሰጣሉ።

    • የኤሲኤል መልሶ ማጠንከሪያ
    • የመገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና
    • የመገጣጠሚያ ማገናኘት
    • የታፋ መተካት
    • የጉልበት ስብራት ብሬሶች
    • የጉልበት ቀዶ ህክምና
    • የጉልበት መተካት
    • የደረት አጥንት ህክምና

    በያሾዳ ሆስፒታሎች አላማችን በሳይንስ የተረጋገጡ ፈዋሽ እና ክህሎት የታከለባቸው የነርቭ ህክምና እንክብካቤ መስጠት ነው። ብቁ የነርቭ ህክምና ሙያተኞቻችን ከ1100 በላይ ለሚሆኑ የነርቭ በሽታዎች የህክምና ፈውስ ለመስጠት ከፍተኛ ሙያዊ ክህሎት አላቸው።

    የሚቀርቡ የህክምና አገልግሎቶች
    • የማስታወስ መዘግየት በሽታ ህክምና
    • የፓርኪንሰን በሽታና የመንቀሳቀስ ችግሮች
    • የሚጥል በሽታ ቀዶ ህክምና
    • የዋና የእንቅስቃሴ ነርቭ በሽታ ህክምና
    • አኮስቲክ የነርቭ ህክምና
    • ስቴሪዮታቲክ የራዲዮ ቀዶ ህክምና

    በያሾዳ ቡድን ሆስፒታሎች ለታካሚዎቻችን ለውፍረት በሽና ተያያዥ የጤና ችግሮች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን። የአካል መቅደድን፣ የሆድ ቀዶ ህክምናን፣ በሮቦት የታገዘ ህክምናን፣ የኢንዶስኮፒ ህክምናና በቪዲዮ የታገዙ የህክምና ሥነ ሥርአቶችን ጨምሮ የተሟሉ የክብደት መቀነስ ህክምና አገልግሎቶችን እንሰጣለን። የክብደት መቀነስ በቀላሉ የሚመጣ ባለመሆኑ የውፍረት በሽታን በዘመናዊ የህክምና ስትራቴጂዎች እና ቴክኖሎጂዎች ለመፈወስ ትኩረት እንሰጣለን።

    • ትርፍ አንጀት
    • የአንጀት በስብ መዘጋት
    • የአንጀት እብጠት ህክምና
    • የአንጀት መታጠፍ ህክምና

    የያሾዳ የቡድን ሆስፒታሎች በሽንት ከረጢት ህክምና ከፍተኛ የሙያ ብቃት ደረጃ ላይ የደረሰ ማእከል ሲሆን ታካሚን ማእከል ያደረጉ እና በወንዶችና ሴቶች የሽንት ከረጢት የጤና ችግሮች እንዲሁም የመራቢያ አካልና የስነ ተዋልዶ ስርአት የጤና ችግሮች ላይ ያተኮሩ የህክምናና ቀዶ ህክምና አገልግሎቶች እንሰጣለን። የሽንት ከረጢት ስፔሻሊስቶቻችን ለተለያዩ የሽንት ከረጢት ችግሮች የሚሰጡ መጠነ ሰፊ የህክምናና ቀዶ ህከምና አገልግሎቶችን ጨምሮ ግለሰብን ማእከል ያደረጉ የህክምና እንክብካቤ እቅዶችን ለማዘጋጀት ለታካሚዎች የቅርብ ክትትል ያደርጋሉ። በተጨማሪም በኩላሊት ህክምና ሙያተኞች፣ የመራቢያ አካል ህክምና ሙያተኞችና የሽንት ከረጢት ህክምና ሙያተኞች መካከል የሚደረገው የቅርብ ትብብር ለታካሚዎች እጅግ የተሟላ እንክብካቤ ከማቅረብ ባለፈ ታካሚዎች በተቻለ መጠን እንዲፈወሱ ያስችላቸዋል።

    • የሽንት ከረጢት ካንሰር ወይም እድገት በፈሳሽ መግታት ህክምና
    • የወንድ ብልት ካንሰር የጨረር ህክምና
    • የወንድ ብልት ፈሳሽ ካንሰር ህክምና
    • ኩላሊት በቀዶ ህክምና ማውጣት
    • ቲሹ በቀዶ ህክምና ማውጣት
    • የማህጸን ማጠንከሪያ ቀዶ ህክምና
    • በኢንዱሮሎጂና ላፕሮስኮፒ የታገዙ ሥነ ሥርአቶች
    • የወንድ መራቢያ አካል ህክምና
    የካንሰር/ እጢ ህክምና

    የሥነ ተዋልዶ እና አይቪኤፍ ህክምና እንክብካቤ

    የያሾዳ የስነ ተዋልዶ ህክምና ተቋም የጥንዶችን ህልሞች ለማሳካት እና በጋራ ለወላጅነት የሚያደርጉትን የህይወት ጉዞ እውን ለማድረግ የሚተጉ የተለያዩ ሙያተኞች ቡድንን ይይዛል።

    የሚቀርቡ የህክምና እንክብካቤዎች
    • ያኮረቱ እንቁላሎችን ከማህጸን ማዛወር
    • የወንድ የዘር ፍሬ የያዙ ፈሳሾች ወደ ማህጸን ማስገባት
    • ጽንስን ከማህጸን ማዛወር
    • የወንድ የዘር ፍሬ በመርፌ መስጠት
    • በጨረር የታገዘ እንቁላል ማራባት
    • የዘር ፍሬ የስፐርም ፈሳሽ መምጠጥ
    • የቅድመ ንቅለ ተከላ የዘረመል ህክምና
    • የሥነ ተዋልዶ እንክብካቤ
    የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ንቅለ ተከላ:

    በያሾዳ ሆስፒታሎች የሚካሄደው የንቅለ ተከላ ፕሮግራም በደረጃ በህንድ አሉ ከሚባሉ ቀዳሚ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ንቅለ ተከላ ፕሮግራሞች ደረጃ ውስጥ የሚመደብ ነው። የዘርፈ ብዙ ሙያተኞች ቡድናችን የንቅለ ተከላ ህክምና ሙያተኞችን፣ የንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምና ሙያተኞችን፣ የንቅለ ተከላ አስተባባሪዎችን፣ ነርሶች፣ የምግብ ሙያተኞችን እና ፋርማሲስቶችን የሚይዝ ሲሆን ሰራተኞቹ በተቻለ መጠን ጠቅላላ የህክምና እንክብካቤ ያቀርባሉ።

    ፔርቶኒያል እና ሆሞ ዲያሊሲስን፣ የጉበት በሽታ ቁጥጥርን፣ የንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምናዎችን እና የልብ ንቅለ ተከላ አገልግሎቶችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።

    • የጉበት ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የሳንባ ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የልብ ንቅለ ተከላ ህክምና
    • የአጥንት መቅኒ ንቅለ ተከላ ህክምና
    የመገጣጠሚያ ህክምናና መተካት:

    የመገጣጠሚያ ህክምናና መተካት መምሪያ ሙያተኞች በመገጣጠሚያ ህክምና የሰለጠኑ ሲሆኑ ለህመም ማገገሚያ፣ የመገጣጠሚያ ጉዳቶችና ውስብስብ የመገጣጠሚያ መተካት ህክምናዎች ይሰጣሉ። የሚሰጡት ህክምናዎች በምናደርግልዎ እንክብካቤ በከፍተኛ ደረጃ የአጥንትና መገጣጠሚያ ጤንነትዎን ወደ ነበረበት ይመልሳሉ። ከመላው ሀገሪቱ በመሪነት ደረጃ ላይ የሚገኙ የመገጣጠሚያ ህክምና ዶክተሮችን በማሰባሰብ ለሁሉም አነስተኛና ከፍተኛ የመገጣጠሚያ ችግሮች ተመራጭ የህክምና እንክብካቤዎችን እናደርጋለን። የማደንዘዣ ሙያተኞቻችን፣ የመገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና ሙያተኞቻችን፣ የሪህ ህክምና ሙያተኞቻችን እና የማገገም ህክምና ሙያተኞቻችን ቡድን በተሳለጠና በተፋጠነ ሁኔታ እንዲያገግሙ በአካል ተገኝተው አገልግሎት ይሰጣሉ።

    • የኤሲኤል መልሶ ማጠንከሪያ
    • የመገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና
    • የመገጣጠሚያ ማገናኘት
    • የታፋ መተካት
    • የጉልበት ስብራት ብሬሶች
    • የጉልበት ቀዶ ህክምና
    • የጉልበት መተካት
    • የደረት አጥንት ህክምና
    የነርቭ ህክምናና ምርመራ

    በያሾዳ ሆስፒታሎች አላማችን በሳይንስ የተረጋገጡ ፈዋሽ እና ክህሎት የታከለባቸው የነርቭ ህክምና እንክብካቤ መስጠት ነው። ብቁ የነርቭ ህክምና ሙያተኞቻችን ከ1100 በላይ ለሚሆኑ የነርቭ በሽታዎች የህክምና ፈውስ ለመስጠት ከፍተኛ ሙያዊ ክህሎት አላቸው።

    የሚቀርቡ የህክምና አገልግሎቶች
    • የማስታወስ መዘግየት በሽታ ህክምና
    • የፓርኪንሰን በሽታና የመንቀሳቀስ ችግሮች
    • የሚጥል በሽታ ቀዶ ህክምና
    • የዋና የእንቅስቃሴ ነርቭ በሽታ ህክምና
    • አኮስቲክ የነርቭ ህክምና
    • ስቴሪዮታቲክ የራዲዮ ቀዶ ህክምና
    የውፍረት በሽታ ቀዶ ህክምና

    በያሾዳ ቡድን ሆስፒታሎች ለታካሚዎቻችን ለውፍረት በሽና ተያያዥ የጤና ችግሮች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን። የአካል መቅደድን፣ የሆድ ቀዶ ህክምናን፣ በሮቦት የታገዘ ህክምናን፣ የኢንዶስኮፒ ህክምናና በቪዲዮ የታገዙ የህክምና ሥነ ሥርአቶችን ጨምሮ የተሟሉ የክብደት መቀነስ ህክምና አገልግሎቶችን እንሰጣለን። የክብደት መቀነስ በቀላሉ የሚመጣ ባለመሆኑ የውፍረት በሽታን በዘመናዊ የህክምና ስትራቴጂዎች እና ቴክኖሎጂዎች ለመፈወስ ትኩረት እንሰጣለን።

    • ትርፍ አንጀት
    • የአንጀት በስብ መዘጋት
    • የአንጀት እብጠት ህክምና
    • የአንጀት መታጠፍ ህክምና
    የሽንት ከረጢት ቀዶ ህክምና:

    የያሾዳ የቡድን ሆስፒታሎች በሽንት ከረጢት ህክምና ከፍተኛ የሙያ ብቃት ደረጃ ላይ የደረሰ ማእከል ሲሆን ታካሚን ማእከል ያደረጉ እና በወንዶችና ሴቶች የሽንት ከረጢት የጤና ችግሮች እንዲሁም የመራቢያ አካልና የስነ ተዋልዶ ስርአት የጤና ችግሮች ላይ ያተኮሩ የህክምናና ቀዶ ህክምና አገልግሎቶች እንሰጣለን። የሽንት ከረጢት ስፔሻሊስቶቻችን ለተለያዩ የሽንት ከረጢት ችግሮች የሚሰጡ መጠነ ሰፊ የህክምናና ቀዶ ህከምና አገልግሎቶችን ጨምሮ ግለሰብን ማእከል ያደረጉ የህክምና እንክብካቤ እቅዶችን ለማዘጋጀት ለታካሚዎች የቅርብ ክትትል ያደርጋሉ። በተጨማሪም በኩላሊት ህክምና ሙያተኞች፣ የመራቢያ አካል ህክምና ሙያተኞችና የሽንት ከረጢት ህክምና ሙያተኞች መካከል የሚደረገው የቅርብ ትብብር ለታካሚዎች እጅግ የተሟላ እንክብካቤ ከማቅረብ ባለፈ ታካሚዎች በተቻለ መጠን እንዲፈወሱ ያስችላቸዋል።

    • የሽንት ከረጢት ካንሰር ወይም እድገት በፈሳሽ መግታት ህክምና
    • የወንድ ብልት ካንሰር የጨረር ህክምና
    • የወንድ ብልት ፈሳሽ ካንሰር ህክምና
    • ኩላሊት በቀዶ ህክምና ማውጣት
    • ቲሹ በቀዶ ህክምና ማውጣት
    • የማህጸን ማጠንከሪያ ቀዶ ህክምና
    • በኢንዱሮሎጂና ላፕሮስኮፒ የታገዙ ሥነ ሥርአቶች
    • የወንድ መራቢያ አካል ህክምና

    የጉዞዎን እቅድ ያዘጋጁ

    1. የህክምና እንክብካቤ እቅድ
    • ከህክምና አማካሪዎች ጋር የሚደረግ ትብብር
    • በ24 ሰአት ውስጥ በህክምና ፈውስና የተመከረ የህክምና እንክብካቤ ላይ የሚደረግ ትብብር
    • የህክምናና እንክብካቤ እቅድ ቀጠሮ ማስያዝ
    2. ሙሉ የጉዞ እገዛ
    • የህክምና ቪዛ የግብዣ ደብዳቤ በመላክ ላይ የሚደረግ እገዛ
    • ለቪዛ ሥነ ሥርአትና መስፈርቶች መመሪያ መስጠት
    • የአየር መንገድ ምርጫ መመሪያና የትራንዚት መረጃ መስጠት
    • አንዴ ከተማ ከደረሱ በኋላ ከአየር መንገድ ወደ አየር መንገድ ነጻ የመውሰድና የማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት
    • አስፈላጊ ሲሆን ከአየር መንገድ ወደ ሆስፒታል በአንቡላንስ ማድረስ
    • በህንድ ውስጥ ማረፊያ ማመቻቸት
    3. በቆይታዎ ወቅት የሚቀርቡ አገልግሎቶች
    • ፈጣን ምዝገባ – ጥቂት መስፈርቶች እና የወረቀት ስራ
    4. ምግብ እና መስተንግዶ:
    • ለምግብና የመጠጥ ፍላጎቶች የቤት ውስጥ ዝግጅቶች ተደርገዋል
    • አፍሪካ ውስጥ እንዳሉ ስሜት የሚፈጥሩ አለም አቀፍና ባህላዊ የምግብ ዝግጅቶች
    • ለአለም አቀፍ ታካሚዎች አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ቅንጡ የማረፊያ ክፍሎች ተዘጋጅተዋል
    • ሳተላይት ቲቪ
    • ከኢንተርኔት አገልግሎት ጋር የተመቻቸ ኮምፒውተር
    • ለአለም አቀፍ ጥሪ የሚሰሩ የስልክ መስመሮች
    • የክፍል አገልግሎት
    • የላውንደሪ እጥበት አገልግሎት፣ ወዘተ …
    5. የኢሚግሬሽን መስፈርቶች:

    ለኤፍአርአርኦ (የውጭ ሀገር ዜጎች ክፍለ አህጉራዊ ምዝገባ ጽ/ቤት) የመድረሻ መስፈርቶች እገዛ ይደረግልዎታል።

    6. በሆስፒታሎቹ የሚሰጡ አገልግሎቶች:
    • የቀዶ ህክምና ከማድረግዎ በፊት ከነባር ዶክተሮች ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ
    • ከድህረ ቀዶ ህክምና በኋላ ነባር ዶክተሮች በየእለቱ ክትትል ያደርጉልዎታል
    • ለስራው ትጉህ የሆነው የአለም አቀፍ ታካሚዎች አገልግሎት ዴስክ ለሁሉም ፍላጎቶችዎ ‹‹በአንድ ጥሪ›› ይደርሳል
    • በክፍል ውስጥ አንድ ተጨማሪ ተንከባካቢ ከታካሚው ጋር አብሮ ይሆናል
    • የአስተርጓሚ ድጋፍ – እንግሊዝኛ ተናጋሪ ላልሆኑ ታካሚዎች
    • የሀገር ውስጥ የተንቀሳቃሽ ስልክ ምዝገባ – የሀገር ውስጥ ግንኙነት አገልግሎት ማግኘትን ጨምሮ ሁሉም የመገናኛ ፍላጎቶች ይቀርባሉ
    • ለቤተሰብና ወዳጆች በየእለቱ ግብረ መልስ ይሰጣል
    7. ከሆስፒታል ከወጡ በኋላ የሚቀርቡ አገልግሎቶች
    • በባለ 3 እና 4 ኮከብ የእንግዳ ማረፊያ ክፍል በሚቆዩበት ወቅት በቅናሽ ክፍያ እገዛ ይደረግልዎታል
    • በበአል ቀናት እቅድ፣ የከተማ ጉብኝት፣ እቃ መግዛትና መዝናናት ላይ እገዛ ይደረግልዎታል
    • የቱሪዝም አማራጮች ክትትል ይደረግልዎታል
    • የህክምና እንክብካቤ ጥቅሞችን ካገኙ በኋላ በቲ- ኮን፣ ቪ- ኮን፣ መልእክትና ስካይፕ አማካኝነት የክትትል ህክምና ይሰጥዎታል
    • ጤናዎን፣ መድሀኒቶችና ጥቆማዎችን በተመለከተ ቀጣይነት ባለው መልኩ መረጃ ይሰጥዎታል
    X
    Select Department
    Not Sure of the Specialty?
    X

    Choose your date & Slot

    Change Date
    Monday, OCTOBER 30
    Enter Patient Details

    Please Note: This session ends in 3:00 mins

    Not Finding Your Preferred Slots?
    Change Doctor
    or Location
    top hospital in hyderabad
    Call Helpline
    040 - 4567 4567
    Didn't Find What You
    Were Looking For?